ስለ ነቀርሳ ጥያቄ አለዎትን?
ከነቀርሳ ምክር ቤት ለነቀርሳ ነርስ ሚስጢራዊ በሆነ መልኩ መነጋገር።
በእኛ ተግባቢ ነቀርሳ ነርሶች በኩል የሚከተለው ሊላክ ይችላል:
- ስለ ነቀርሳ መረጃ ይላክልዎታል።
- ለእርስዎ በሚረዳዎ መልኩ ስለ የነቀርሳ ምርመራና ሕክምና ገለጻ ይደረጋል።
- ስሜትዎ እንዴት እንደሆነ፣ የሆነ ፍርሐት ወይም ጥያቄ ካለዎት ያነጋግራሉ።
- ለርስዎ ሊጠቅም ስለሚችል አገልግሎቶች ማለት ሕጋዊና የገንዘብ እርዳታን ያካተተ መረጃ ማቅረብ።
ከአስተርጓሚ ጋር ሆኖ ለነቀርሳ ነርስ ማነጋገር።
በአካባቢ ጥሪ ሂሳብ (ከሞባይል ካልሆነ በስተቀር) ከሰኞ እስከ ዓርብ፤ ከሰዓት 9 am (ጥዋት) እስከ 5 pm (ከተሰዓት በኋላ) በስልክ 13 14 50 መደወል። ሲደውሉ የሚከተሉትን እርምጃዎች መከተል:
- ለሚፈልጉት ቋንቋ መናገር።
- አስተርጓሚ እስኪቀርብ በመስመር ላይ መቆየት (እስከ 3 ደቂቃ ሊወስድ ይችላል)።
- ከ Cancer Council Victoria/ ቪክቶሪያ የቀርሳ ምክር ቤት እርዳታ መስመር በስልክ 13 11 20 እንዲነጋገሩ ለአስተርጓሚ መጠየቅ።
- ከአስተርጓሚና ከነቀርሳ ነርስ ጋር ይገናኛሉ።
Fact sheets
To view the following files you need Adobe Acrobat Reader. Download it for FREE.